በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከኅዳር 28–ታኅሣሥ 4

መኃልየ መኃልይ 1-8

ከኅዳር 28–ታኅሣሥ 4
  • መዝሙር 106 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bhመጽሐፍ ቅዱስን መማር የሚኖርብን ለምንድን ነው? የሚለውን ቪዲዮ ተጠቅመህ መጽሐፉን አስተዋውቅ። (ማሳሰቢያ፦ ክፍሉን ስታቀርብ ቪዲዮውን ማጫወት የለብህም።)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bh—ግለሰቡ በስብሰባ ላይ እንዲገኝ ጋብዝ።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bh 29-31 አን. 8-9

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 115

  • “የወጣቶች ጥያቄ—የፍቅር ጓደኝነት ለመመሥረት ደርሻለሁ?”፦ (9 ደቂቃ) “የወጣቶች ጥያቄ—የፍቅር ጓደኝነት ለመመሥረት ደርሻለሁ?” በሚለው ርዕስ ላይ ተመሥርቶ የሚቀርብ ንግግር። (jw.org/am ላይ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ወጣቶች በሚለው ሥር ይገኛል።)

  • እውነተኛ ፍቅር ነው ወይስ የወረት?፦ (6 ደቂቃ) እውነተኛ ፍቅር ነው ወይስ የወረት? የተባለውን የነጭ ሰሌዳ አኒሜሽን ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ተወያዩበት። (ቪዲዮው ስብሰባዎቻችን እና አገልግሎታችን በሚለው ሥር ይገኛል።)

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 1 አን. 11-20 እና “ስንዴውና እንክርዳዱ” እና “ትውልድ” የሚሉት ሠንጠረዦች

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 34 እና ጸሎት