በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | መኃልየ መኃልይ 1-8

ሱላማዊቷ ልጃገረድ ልንከተለው የሚገባ ግሩም ምሳሌ ትታለች

ሱላማዊቷ ልጃገረድ ልንከተለው የሚገባ ግሩም ምሳሌ ትታለች

የይሖዋ አምላኪዎች በሙሉ ሊከተሉት የሚገባ ግሩም ምሳሌ የተወችው በየትኞቹ መንገዶች ነው?

2:7፤ 4:12

  • ከልቧ የምትወደው ሰው እስክታገኝ ድረስ በመጠበቅ ጥበበኛ መሆኗን አሳይታለች

  • የፍቅር ስሜት ማሳየት የሚገባት ለሁሉም ሰው እንዳልሆነ ስለተገነዘበች ከዚህ ጋር በተያያዘ ሌሎች ተጽዕኖ እንዲያሳድሩባት አልፈቀደችም

  • ትሑትና ልኳን የምታውቅ እንዲሁም በሥነ ምግባር ንጹሕ ነበረች

  • በወርቅ ወይም በሙገሳ ንግግር አልተደለለችም

ራስህን እንዲህ እያልክ ጠይቅ፦

‘ሱላማዊቷ ልጃገረድ ያሳየችውን የትኛውን ባሕርይ ማዳበር ያስፈልገኛል?’