በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ራእይ 1-3

‘ሥራህን አውቃለሁ’

‘ሥራህን አውቃለሁ’

1:20፤ 2:1, 2

  • “ሰባቱ ከዋክብት”፦ በመንፈስ የተቀቡ ሽማግሌዎች፣ በተዘዋዋሪ ደግሞ ሁሉም ሽማግሌዎች

  • ‘በኢየሱስ ቀኝ እጅ’፦ ከዋክብቱ በኢየሱስ ሙሉ ቁጥጥር፣ ሥልጣንና አመራር ሥር ናቸው። የሽማግሌዎች አካል አባል የሆነ ሰው ማስተካከያ ካስፈለገው ኢየሱስ በራሱ ጊዜና መንገድ ይህ ወንድም እርማት እንዲያገኝ ያደርጋል

  • “ሰባቱ የወርቅ መቅረዞች”፦ የክርስቲያን ጉባኤዎች። በማደሪያ ድንኳኑ ውስጥ የነበረው መቅረዝ ቃል በቃል ብርሃን ይፈነጥቅ እንደነበር ሁሉ የክርስቲያን ጉባኤዎችም መንፈሳዊ ብርሃን ይፈነጥቃሉ። (ማቴ 5:14) ኢየሱስ በመቅረዞቹ ‘መካከል እንደሚመላለስ’ መገለጹ የሁሉንም ጉባኤዎች እንቅስቃሴ በበላይነት እንደሚከታተል የሚያመለክት ነው