በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከኅዳር 25–ታኅሣሥ 1

ራእይ 4-6

ከኅዳር 25–ታኅሣሥ 1
  • መዝሙር 22 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 46

  • ይሖዋ በደስታ የሚሰጠውን ሰው ይወዳል”፦ (15 ደቂቃ) አንድ ሽማግሌ በውይይት የሚያቀርበው። በኤሌክትሮኒክ መሣሪያዎች መዋጮ ማድረግ የሚቻለው እንዴት ነው? የተባለውን ቪዲዮ በማጫወት ጀምር። መዋጮ ማድረግ የሚቻልባቸውን መንገዶች በተመለከተ መረጃ ለማግኘት በjw.org እና በJW ላይብረሪ ላይ የሚገኘውን “መዋጮዎች” የሚለውን ምልክት መጫን ወይም donate.pr418.com የሚለውን አድራሻ በኢንተርኔት ማሰሻ ላይ መጻፍ እንደሚቻል ለአስፋፊዎች ግለጽላቸው። ቅርንጫፍ ቢሮው ባለፈው የአገልግሎት ዓመት ከጉባኤው ለተላከለት መዋጮ የላከውን የምስጋና ደብዳቤ አንብብ። የጉባኤውን አባላት በልግስና ለሚያደርጉት መዋጮ አመስግናቸው።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 85

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 74 እና ጸሎት