በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ራእይ 4-6

የአራቱ ፈረሰኞች ግልቢያ

የአራቱ ፈረሰኞች ግልቢያ

6:2, 4-6, 8

ኢየሱስ በሰማይ ላይ ከሰይጣንና ከአጋንንቱ ጋር በመዋጋት ከዚያም በምድር ላይ ተወስነው እንዲቀሩ በማድረግ ‘ድል እያደረገ ወጥቷል።’ ኢየሱስ በዚህ የመጨረሻ ዘመን የሚኖሩ የአምላክ ሕዝቦችን በመርዳትና በመጠበቅ ለአገልጋዮቹ ሲል ድል ማድረጉን ቀጥሏል። ወደፊት ደግሞ በአርማጌዶን ጦርነት የሌሎቹን ሦስት ፈረሰኞች ግልቢያ በማስቆምና የእነሱ ግልቢያ ያስከተለውን ጥፋት በመቀልበስ ‘ድሉን ያጠናቅቃል።’