በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | 1 ዮሐንስ 1-5

ዓለምንም ሆነ በዓለም ውስጥ ያሉትን ነገሮች አትውደዱ

ዓለምንም ሆነ በዓለም ውስጥ ያሉትን ነገሮች አትውደዱ

2:15-17

ሰይጣን እኛን ከይሖዋ ለማራቅ የሚከተሉትን ሦስት ዓለማዊ ማታለያዎች ይጠቀማል። የእነዚህን ማታለያዎች ምንነት ለሌላ ሰው ማስረዳት የምትችለው እንዴት ነው?

  • “የሥጋ ምኞት”

  • “የዓይን አምሮት”

  • “ኑሮዬ ይታይልኝ ማለት”