በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የውይይት ናሙናዎች

የውይይት ናሙናዎች

●○○ መመሥከር

ጥያቄ፦ የሕይወት ዓላማ ምንድን ነው?

ጥቅስ፦ ዘፍ 1:27, 28

ለቀጣዩ ጊዜ፦ አምላክ ዓላማውን እንደሚፈጽም መተማመን የምንችለው ለምንድን ነው?

○●○ የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ

ጥያቄ፦ አምላክ ዓላማውን እንደሚፈጽም መተማመን የምንችለው ለምንድን ነው?

ጥቅስ፦ ኢያሱ 21:45

ለቀጣዩ ጊዜ፦ አምላክ ወደፊት ምን እንደሚያደርግ ቃል ገብቷል?

○○● ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ

ጥያቄ፦ አምላክ ወደፊት ምን እንደሚያደርግ ቃል ገብቷል?

ጥቅስ፦ ራእይ 21:4

ለቀጣዩ ጊዜ፦ አምላክ የሚያመጣውን በረከት ለማግኘት ምን ማድረግ ይኖርብናል?