በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የውይይት ናሙናዎች

የውይይት ናሙናዎች

●○ መመሥከር

ጥያቄ፦ የአምላክ መንግሥት ምንድን ነው?

ጥቅስ፦ ማቴ 6:9, 10 ወይም ኢሳ 9:6, 7

ለቀጣዩ ጊዜ፦ የአምላክ መንግሥት ምን ነገሮችን ያከናውናል?

○● ተመላልሶ መጠየቅ

ጥያቄ፦ የአምላክ መንግሥት ምን ነገሮችን ያከናውናል?

ጥቅስ፦ ማቴ 14:19, 20 ወይም መዝ 72:16

ለቀጣዩ ጊዜ፦ የአምላክ መንግሥት ምድርን የሚገዛው መቼ ነው?