ከኅዳር 16-22
ዘሌዋውያን 4–5
መዝሙር 84 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ለይሖዋ ምርጣችሁን ስጡት”፦ (10 ደቂቃ)
ዘሌ 5:5, 6—አንዳንድ ኃጢአቶችን የፈጸሙ ሰዎች የበግ ጠቦት ወይም ፍየል የበደል መባ አድርገው ማቅረብ ነበረባቸው (nwt 1646 አን. 8)
ዘሌ 5:7—የበግ ጠቦት ወይም ፍየል ለማቅረብ አቅማቸው የማይፈቅድላቸው ሰዎች ሁለት ዋኖሶችን ወይም ሁለት ርግቦችን ማቅረብ ይችሉ ነበር (w09 6/1 26 አን. 3)
ዘሌ 5:11—ዋኖስ ወይም ርግብ ለማቅረብ አቅማቸው የማይፈቅድላቸው ሰዎች አንድ አሥረኛ ኢፍ የላመ ዱቄት ማቅረብ ይችሉ ነበር (w09 6/1 26 አን. 4)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)
ዘሌ 5:1—ይህ ጥቅስ ለክርስቲያኖች የሚሠራው እንዴት ነው? (w16.02 30 አን. 14)
ዘሌ 5:15, 16—“አንድ ሰው ለይሖዋ በተቀደሱት ነገሮች ላይ ባለማወቅ ኃጢአት በመሥራት ታማኝነቱን” ሊያጎድል የሚችለው እንዴት ነው? (it-1 1130 አን. 2)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘሌ 4:27–5:4 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር፤ ሆኖም ኢሳይያስ 9:6, 7ን ተጠቀም። (th ጥናት 12)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር፤ ሆኖም መዝሙር 72:16ን ተጠቀም። (th ጥናት 4)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) lvs ገጽ 209 አን. 22-23 (th ጥናት 19)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
በይሖዋ እርዳታ ለ60 ዓመታት በአቅኚነት አብሮ ማገልገል፦ (15 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ ታካኮ እና ሂሳኮ በአገልግሎት ምድባቸው የትኞቹን መብቶችና በረከቶች አግኝተዋል? ታካኮ ምን ዓይነት የጤና ችግር ነበረባት? የረዳትስ ምንድን ነው? እውነተኛ ደስታና እርካታ ያስገኘላቸው ምንድን ነው? የእነሱ ተሞክሮ በሚከተሉት ጥቅሶች ላይ ያለውን ሐሳብ እውነተኝነት የሚያሳየው እንዴት ነው፦ ምሳሌ 25:11፤ መክብብ 12:1፤ ዕብራውያን 6:10?
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) rr “የበላይ አካሉ መልእክት” እና “የመጽሐፉ ልዩ ገጽታዎች ማብራሪያ”
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
መዝሙር 95 እና ጸሎት