ከኅዳር 23-29
ዘሌዋውያን 6–7
መዝሙር 46 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“የአመስጋኝነት መግለጫ”፦ (10 ደቂቃ)
ዘሌ 7:11, 12—ከኅብረት መሥዋዕቶች መካከል አንዱ አመስጋኝነትን ለመግለጽ በፈቃደኝነት የሚቀርብ መሥዋዕት ነበር (w19.11 22 አን. 9)
ዘሌ 7:13-15—የኅብረት መሥዋዕት የሚያቀርበው ሰው ከነቤተሰቡ በምሳሌያዊ ሁኔታ ከይሖዋ ጋር ከአንድ ማዕድ ይካፈላል፤ ይህም በመካከላቸው ሰላማዊ ዝምድና መኖሩን ያመለክታል (w00 8/15 15 አን. 15)
ዘሌ 7:20—ተቀባይነት ያለው የኅብረት መሥዋዕት ማቅረብ የሚችሉት ንጹሕ የሆኑ ሰዎች ብቻ ነበሩ (w00 8/15 19 አን. 8)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም ለሕዝብ ከሚሰራጨው መጠበቂያ ግንብ ቁጥር 2 2020 ላይ አንድ ነጥብ በመጥቀስ መጽሔቱን አበርክት። (th ጥናት 3)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም ድረ ገጻችንን ካስተዋወቅክ በኋላ የjw.org የአድራሻ ካርድ ስጥ። (th ጥናት 11)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bhs ገጽ 178-179 አን. 12-13 (th ጥናት 6)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
የይሖዋ ወዳጅ ሁን—አድናቂ ሁን፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም ከተቻለ አስቀድመህ የመረጥካቸውን ጥቂት ልጆች ወደ መድረኩ እንዲወጡ ካደረግክ በኋላ ስለ ቪዲዮው ጠይቃቸው።
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (10 ደቂቃ)
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) rr ምዕ. 1 አን. 1-7፣ ማስተዋወቂያ ቪዲዮ *
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
መዝሙር 37 እና ጸሎት
^ አን.23 ጥናቱ ማስተዋወቂያ ቪዲዮ በሚያካትትበት ጊዜ ቪዲዮው መታየት ያለበት አንቀጾቹ ከመጠናታቸው በፊት ነው።