ከኅዳር 30–ታኅሣሥ 6
ዘሌዋውያን 8–9
መዝሙር 16 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“የይሖዋን በረከት የሚያሳይ ማስረጃ”፦ (10 ደቂቃ)
ዘሌ 9:1-5—ካህናቱ ለመጀመሪያ ጊዜ የእንስሳት መሥዋዕት ሲያቀርቡ መላው ብሔር ተገኝቶ ነበር (it-1 1208 አን. 8)
ዘሌ 9:23, 24—ይሖዋ የክህነት ሥርዓቱን እንደተቀበለው አሳይቷል (w19.11 23 አን. 13)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)
ዘሌ 8:6—የእስራኤል ካህናት አካላዊ ንጽሕናቸውን እንዲጠብቁ የሚጠበቅባቸው መሆኑ ምን ያስተምረናል? (w14 11/15 9 አን. 6)
ዘሌ 8:14-17—የክህነት ሹመት ሥርዓት በተካሄደበት ወቅት ከአሮን ይልቅ ሙሴ መሥዋዕቱን ያቀረበው ለምንድን ነው? (it-2 437 አን. 3)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘሌ 8:31–9:7 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም ለሕዝብ ከሚሰራጨው መጠበቂያ ግንብ ቁጥር 2 2020 ላይ አንድ ነጥብ በመጥቀስ መጽሔቱን አበርክት። (th ጥናት 6)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም ድረ ገጻችንን ካስተዋወቅክ በኋላ የjw.org የአድራሻ ካርድ ስጥ። (th ጥናት 4)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bhs 84 አን. 6-7 (th ጥናት 11)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—በስልክ መመሥከር”፦ (15 ደቂቃ) የአገልግሎት የበላይ ተመልካቹ በውይይት የሚያቀርበው። ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) rr ምዕ. 1 አን. 8-14፣ ሣጥን 1ሀ
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
መዝሙር 40 እና ጸሎት