የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ ነሐሴ 2016
የአቀራረብ ናሙናዎች
ለንቁ! መጽሔትና አምላክን ስማ የዘላለም ሕይወት ታገኛለህ ለተባለው ብሮሹር የተዘጋጁ የአቀራረብ ናሙናዎች። ናሙናዎቹን ተጠቅመህ የራስህን የአቀራረብ ናሙና አዘጋጅ።
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
ከልዑሉ አምላክ ሚስጥራዊ ቦታ አትውጡ
የይሖዋ “ሚስጥራዊ ቦታ” ምንድን ነው? ጥበቃ የሚያስገኘውስ እንዴት ነው? (መዝሙር 91)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች ራሳቸውን እንዲወስኑና እንዲጠመቁ መርዳት
ይህ መንፈሳዊ ግብ አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው? ጥናቶቻችሁ እዚህ ግብ ላይ እንዲደርሱ ልትረዷቸው የምትችሉት እንዴት ነው?
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
በእርጅና ዘመን በመንፈሳዊ ማበብ
መዝሙር 92 ላይ የሚገኙ ጥቅሶች ጻድቃን ዕድሜያቸው ቢገፋም እንኳ ሊያብቡና መንፈሳዊ ፍሬ ሊያፈሩ እንደሚችሉ ይጠቁማል።
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
ይሖዋ አፈር መሆናችንን ያስታውሳል
ዳዊት በመዝሙር 103 ላይ የይሖዋን ታላቅ ምሕረት ለማስረዳት ዘይቤያዊ አነጋገር ተጠቅሟል።
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ለይሖዋ ምን እመልስለታለሁ?”
መዝሙራዊው ለይሖዋ ያለውን አድናቆት ለመግለጽ ቁርጥ ውሳኔ አድርጎ የነበረው እንዴት ነው? (መዝሙር 116)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
በመስከረም ወር የመጠበቂያ ግንብ መጽሔት ለማበርከት የሚደረግ ልዩ ዘመቻ
መጠበቂያ ግንቡ ማጽናኛ የያዘ ሲሆን አምላክ የሚያጽናናን በየትኞቹ መንገዶች እንደሆነ ይናገራል።