ነሐሴ 22-28
መዝሙር 106-109
መዝሙር 2 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ለይሖዋ ምስጋና አቅርቡለት”፦ (10 ደቂቃ)
መዝ 106:1-3—ይሖዋ ምስጋና ሊቀርብለት ይገባል (w15 1/15 8 አን. 1፤ w02 6/1 18 አን. 19)
መዝ 106:7-14, 19-25, 35-39—እስራኤላውያን አድናቆት ስላልነበራቸው ታማኞች ሳይሆኑ ቀሩ (w15 1/15 8-9 አን. 2-3፤ w01 6/15 13 አን. 1-3)
መዝ 106: 4, 5, 48—ይሖዋን ለማመስገን የሚያነሳሱ በርካታ ምክንያቶች አሉን (w11 10/15 5 አን. 7፤ w03 12/1 15-16 አን. 3-6)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
መዝ 109:8—አስቀድሞ የተነገረው ትንቢት እንዲፈጸም ሲል፣ ይሁዳ ኢየሱስን እንዲክድ ያደረገው አምላክ ነው? (w00 12/15 24 አን. 20፤ it-1-E 857-858)
መዝ 109:31—ይሖዋ “በድሃው ቀኝ” የሚቆመው በምን መንገድ ነው? (w06 9/1 14 አን. 8)
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) መዝ 106:1-22
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ll 6—ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ll 7—ለቀጣዩ ተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bh 178-179 አን. 14-16—ተማሪው የተማረውን ነገር ተግባራዊ ማድረግ የሚችለው እንዴት እንደሆነ እንዲገነዘብ እርዳው።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
መዝሙር 94
ይሖዋ የሚያስፈልጉንን ነገሮች ያሟላልናል (መዝ 107:9)፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ይሖዋ የሚያስፈልጉንን ነገሮች ያሟላልናል የተባለውን ቪዲዮ በማጫወት ጀምር። (tv.pr418.com ላይ ቪዲዮ ኦን ዲማንድ > ፋሚሊ በሚለው ሥር ይገኛል።) አድማጮች ያገኙትን ጠቃሚ ትምህርት እንዲናገሩ ጋብዝ።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) ia ምዕ. 18 አን. 1-13
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 149 እና ጸሎት