በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | መዝሙር 106-109

‘ለይሖዋ ምስጋና አቅርቡለት’

‘ለይሖዋ ምስጋና አቅርቡለት’

እስራኤላውያን የይሖዋን የማዳን ሥራዎች ወዲያውኑ የረሱት ለምንድን ነው?

106:7, 13, 14

  • ትኩረታቸው ያረፈው በይሖዋ ላይ ሳይሆን በራሳቸው ምቾትና በሚፈልጓቸው ነገሮች ላይ ነበር

ከልብ አመስጋኝ ለመሆንና ይህን ባሕርይ ይዘህ ለመቀጠል ምን ማድረግ ትችላለህ?

106:1-5

  • አመስጋኝ እንድትሆን በሚያነሳሱህ በርካታ ነገሮች ላይ ትኩረት አድርግ

  • በወደፊቱ ተስፋህ ላይ አሰላስል

  • ከይሖዋ ያገኘኸውን በረከት ለይተህ በመጥቀስ የምስጋና ጸሎት አቅርብ