በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ነሐሴ 29–መስከረም 4

መዝሙር 110-118

ነሐሴ 29–መስከረም 4
  • መዝሙር 61 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • ለይሖዋ ምን እመልስለታለሁ?”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • መዝ 110:4—በዚህ መዝሙር ላይ የተጠቀሰው ‘መሐላ’ ምን ያመለክታል? (w14 10/15 11 አን. 15-17፤ w06 9/1 14 አን. 1)

    • መዝ 116:15—ለአንድ ሰው የቀብር ንግግር በሚቀርብበት ወቅት ይህን ጥቅስ ከሟቹ ጋር በተያያዘ እንደሚሠራ መናገር ተገቢ የማይሆነው ለምንድን ነው? (w12 5/15 22 አን. 2)

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) መዝ 110:1–111:10

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ll 16—ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ll 17—ለቀጣዩ ተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bh 179-181 አን. 17-19—ተማሪው የተማረውን ነገር ተግባራዊ ማድረግ የሚችለው እንዴት እንደሆነ እንዲገነዘብ እርዳው።

ክርስቲያናዊ ሕይወት