“ለይሖዋ ምን እመልስለታለሁ?”
መዝሙራዊው ለይሖዋ ከፍተኛ ምስጋና ማቅረብ እንዳለበት ተሰምቶት ነበር፤ ምክንያቱም ይሖዋ ‘ከሞት ገመዶች’ አላቅቆት ነበር። (መዝ 116:3) መዝሙራዊው የገባውን ቃል ሁሉ በመፈጸምና ይሖዋ የሚጠብቅበትን ማንኛውንም ነገር በማድረግ ለይሖዋ ያለውን አድናቆት ለመግለጽ ቁርጥ ውሳኔ አድርጎ ነበር።
በዚህ ሳምንት፣ ይሖዋን እንዳመሰግን የሚያነሳሳ ምን ነገር አግኝቻለሁ?
ለይሖዋ ያለኝን አመስጋኝነት ለመግለጽ ምን ማድረግ እችላለሁ?