በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | መዝሙር 92-101

በእርጅና ዘመን በመንፈሳዊ ማበብ

በእርጅና ዘመን በመንፈሳዊ ማበብ

92:12

የዘንባባ ዛፍ ከ100 ዓመት በላይ ሆኖት እንኳ ፍሬ ማፍራት ይችላል

አረጋውያን መንፈሳዊ ፍሬ ማፍራት የሚችሉባቸው መንገዶች፦

92:13-15

  • ለሌሎች በመጸለይ

  • መጽሐፍ ቅዱስን በማጥናት

  • በጉባኤ ስብሰባዎች ላይ በመገኘትና በስብሰባዎች ላይ ሐሳብ በመስጠት

  • ተሞክሯቸውን ለሌሎች በማካፈል

  • በስብከቱ ሥራ በሙሉ ልብ በመካፈል