በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ነሐሴ 15-21

መዝሙር 102-105

ነሐሴ 15-21
  • መዝሙር 80 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) g16.4 10-11 —ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) g16.4 10-11—ለቀጣዩ ተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bh 164-166 አን. 3-4—ተማሪው የተማረውን ነገር ተግባራዊ ማድረግ የሚችለው እንዴት እንደሆነ እንዲገነዘብ እርዳው።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 91

  • ይሖዋ ያደረገላችሁን ነገር ፈጽሞ አትርሱ (መዝ 103:1-5)፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። jw.org ላይ የሚገኘውን በሕይወቴ ተመረርኩ የተባለ ቪዲዮ በማጫወት ጀምር። (ስለ እኛ > እንቅስቃሴዎች በሚለው ሥር ይገኛል።) ከዚያም በሚከተሉት ጥያቄዎች ላይ ተወያዩ፦ ይሖዋን ለማወደስ የሚያስችሉ ምን ምክንያቶች አሉን? ይሖዋ ጥሩ በመሆኑ ወደፊት የትኞቹን በረከቶች ለማግኘት እንጠባበቃለን?

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) ia ምዕ. 17 አን. 14-22 እና የምዕራፉ ክለሳ

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 131 እና ጸሎት