በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | መዝሙር 102-105

ይሖዋ አፈር መሆናችንን ያስታውሳል

ይሖዋ አፈር መሆናችንን ያስታውሳል

ዳዊት የይሖዋን ምሕረት ለማስረዳት ዘይቤያዊ አነጋገር ተጠቅሟል።

  • 103:11

    በከዋክብት በተሞላው ሰማይና በምድር መካከል ያለውን ርቀት ሙሉ በሙሉ መረዳት እንደማንችለው ሁሉ የይሖዋ ታማኝ ፍቅር ምን ያህል ታላቅ እንደሆነም መረዳት አንችልም

  • 103:12

    የፀሐይ መውጫ ከፀሐይ መግቢያ እንደሚርቅ ሁሉ ይሖዋ ኃጢአታችንን እኛ ልናስበው ከምንችለው በላይ ከእኛ ያርቀዋል

  • 103:13

    አንድ አባት ችግር ላይ ለወደቀ ልጁ እንደሚራራ ሁሉ ይሖዋም በሠሩት ኃጢአት ምክንያት ለተደቆሱ ንስሐ የገቡ ሰዎች ምሕረት ያሳያል