በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከነሐሴ 13-19

ሉቃስ 19-20

ከነሐሴ 13-19
  • መዝሙር 84 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • ከአሥሩ ምናን ምሳሌ ምን ትምህርት እናገኛለን?”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ሉቃስ 19:43—ኢየሱስ የተናገራቸው ቃላት ፍጻሜያቸውን ያገኙት እንዴት ነው? (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)

    • ሉቃስ 20:38—ኢየሱስ የተናገረው ሐሳብ በትንሣኤ ላይ ያለንን እምነት የሚያጠናክረው እንዴት ነው? (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሉቃስ 19:11-27

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም።

  • የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።

  • ንግግር፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) w14 8/15 29-30—ጭብጥ፦ ኢየሱስ በሉቃስ 20:34-36 ላይ እየተናገረ የነበረው ስለ ምድራዊ ትንሣኤ ነው?

ክርስቲያናዊ ሕይወት