ከነሐሴ 20-26
ሉቃስ 21-22
መዝሙር 27 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“መዳናችሁ እየቀረበ ነው”፦ (10 ደቂቃ)
ሉቃስ 21:25—በታላቁ መከራ ወቅት አስገራሚ ነገሮች ይከሰታሉ (kr ገጽ 226 አን. 9)
ሉቃስ 21:26—የይሖዋ ጠላቶች ይሸበራሉ
ሉቃስ 21:27, 28—የኢየሱስ መምጣት ታማኝ ለሆኑ ሰዎች መዳን ያስገኛል (w16.01 10-11 አን. 17፤ w15 7/15 17 አን. 13)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ሉቃስ 21:33—በዚህ ጥቅስ ላይ የሚገኘውን ኢየሱስ የተናገረውን ሐሳብ እንዴት ልንረዳው እንችላለን? (nwtsty ለጥናት የሚረዱ መረጃዎች)
ሉቃስ 22:28-30—ኢየሱስ ምን ቃል ኪዳን ገብቷል? ይህን ቃል ኪዳን የገባው ከእነማን ጋር ነው? ቃል ኪዳኑስ ምን ያከናውናል? (w14 10/15 16-17 አን. 15-16)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሉቃስ 22:35-53
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ።
የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። የቤቱ ባለቤት ሥራ ላይ እንደሆነ ሲገልጽ ምን ምላሽ መስጠት እንደሚቻል አሳይ።
ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።