ከነሐሴ 6-12
ሉቃስ 17-18
መዝሙር 18 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“አመስጋኝ ሁኑ”፦ (10 ደቂቃ)
ሉቃስ 17:11-14—ኢየሱስ በሥጋ ደዌ የተያዙ አሥር ሰዎችን ፈውሷል (nwtsty ለጥናት የሚረዱ መረጃዎች—ሉቃስ 17:12, 14)
ሉቃስ 17:15, 16—ከተፈወሱት ሰዎች መካከል ተመልሶ ኢየሱስን ያመሰገነው አንዱ ብቻ ነው
ሉቃስ 17:17, 18—ይህ ዘገባ አመስጋኝ የመሆንን አስፈላጊነት ጎላ አድርጎ ያሳያል (w08 8/1 14-15 አን. 8-9)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ሉቃስ 17:7-10—ኢየሱስ ይህን ምሳሌ የተናገረው ምን ትምህርት ሊያስተላልፍ ፈልጎ ነው? (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ—ሉቃስ 17:10)
ሉቃስ 18:8—ኢየሱስ በዚህ ጥቅስ ላይ እየተናገረ ያለው ስለ ምን ዓይነት እምነት ነው? (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሉቃስ 18:24-43
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር—ቪዲዮ፦ (4 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።
የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) fg ትምህርት 4 አን. 1-2
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“የሎጥን ሚስት አስታውሱ”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 23፣ “አጋንንት ያደረባቸው ሰዎች” የሚለው ሣጥን
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 140 እና ጸሎት