አመስጋኝ ሁኑ
ከዚህ ዘገባ አመስጋኝ ስለመሆን ምን እንማራለን?
-
በልባችን ብቻ አመስጋኝ ከመሆን አልፈን አመስጋኝነታችንን መግለጽ ይኖርብናል
-
ከልብ ተነሳስተን አመስጋኝነታችንን መግለጻችን ክርስቲያናዊ ፍቅር እንደምናንጸባርቅና ጥሩ ምግባር እንዳለን ያሳያል
-
ክርስቶስን ማስደሰት የሚፈልጉ ሰዎች ብሔር፣ ዘር ወይም ሃይማኖት ሳይለዩ ለሁሉም ዓይነት ሰዎች ፍቅር የማሳየትና አመስጋኝነታቸውን የመግለጽ ግዴታ አለባቸው