በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የውይይት ናሙናዎች

የውይይት ናሙናዎች

●○○ መመሥከር

ጥያቄ፦ መጽሐፍ ቅዱስ ባለትዳሮችን የሚጠቅም ምን ምክር ይዟል?

ጥቅስ፦ ቆላ 3:12

ለቀጣዩ ጊዜ፦ መጽሐፍ ቅዱስ ለወላጆች ምን ምክር ይሰጣል?

○●○ የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ

ጥያቄ፦ መጽሐፍ ቅዱስ ለወላጆች ምን ምክር ይሰጣል?

ጥቅስ፦ ቆላ 3:21

ለቀጣዩ ጊዜ፦ መጽሐፍ ቅዱስ ለወጣቶች ምን ምክር ይሰጣል?

○○● ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ

ጥያቄ፦ መጽሐፍ ቅዱስ ለወጣቶች ምን ምክር ይሰጣል?

ጥቅስ፦ ምሳሌ 2:11

ለቀጣዩ ጊዜ፦ መጽሐፍ ቅዱስ የሚሰጠው ምክር ምንጊዜም ጠቃሚ የሆነው ለምንድን ነው?