በዎልኪል፣ ኒው ዮርክ ቤቴል በትጋት የሚሠሩ ወንድሞችና እህቶች

የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ ነሐሴ 2019

የውይይት ናሙናዎች

አምላክ ስለ ወደፊቱ ጊዜ የሰጠው ተስፋ አስተማማኝ መሆኑን በተመለከተ ለመወያየት የሚረዱ የውይይት ናሙናዎች።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

“አምላክ . . . የፍርሃት መንፈስ አልሰጠንም”

ከአምላክ በምናገኘው ኃይል ከተማመንን መከራን በድፍረት መቋቋም እንችላለን።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

ጊዜህን ይሖዋን ከሚወዱ ሰዎች ጋር አሳልፍ

አብረናቸው የምንሆናቸው ሰዎች በጥሩም ሆነ በመጥፎ ተጽዕኖ ያደርጉብናል።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

‘ሽማግሌዎችን ሹም’

በክርስቲያን ጉባኤ ውስጥ አመራር የሚሰጡት ወንዶች የሚሾሙት መጽሐፍ ቅዱሳዊ አሠራርን መሠረት በማድረግ ነው።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

ወጣቶች—‘ለመልካም ሥራ የምትቀኑ’ ሁኑ

ወጣቶች ረዳት አቅኚ ወይም የዘወትር አቅኚ የመሆን ግባቸው ላይ መድረስ የሚችሉት እንዴት ነው?

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ጽድቅን ውደድ፤ ዓመፅን ጥላ

ጽድቅን እንደምንወድና ዓመፅን እንደምንጠላ ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው?

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ወደ አምላክ እረፍት ለመግባት የተቻለህን ሁሉ አድርግ

ወደ አምላክ እረፍት መግባት የምንችለው እንዴት ነው? ከአምላክ እረፍት ሳንወጣ ለመኖርስ ምን ማድረግ ይኖርብናል?

ክርስቲያናዊ ሕይወት

የምታከናውኑት መልካም ሥራ አይረሳም

በቤቴል ይሖዋን ለማገልገል የሚያስፈልገው ብቃት ምንድን ነው?