ከነሐሴ 19-25
ዕብራውያን 1-3
መዝሙር 35 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ጽድቅን ውደድ፤ ዓመፅን ጥላ”፦ (10 ደቂቃ)
[የዕብራውያን መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]
ዕብ 1:8—ኢየሱስ የሚገዛው ‘በቅንነት በትረ መንግሥት’ ነው (w14 2/15 5 አን. 8)
ዕብ 1:9—ኢየሱስ ጽድቅን ይወዳል፤ ዓመፅን ይጠላል (w14 2/15 4-5 አን. 7)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ዕብ 1:3—የአምላክ አምሳያ ተብሎ የተጠራው ኢየሱስ የአባቱን ባሕርያትና ማንነት ሁልጊዜ በእኩል ደረጃ አንጸባርቋል? (it-1 1185 አን. 1)
ዕብ 1:10-12—ሐዋርያው ጳውሎስ መዝሙር 102:25-27 በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ እንደተፈጸመ የተናገረው ለምንድን ነው? (it-1 1063 አን. 7)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።
የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 4)
የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ለምታነጋግረው ሰው የስብሰባ መጋበዣ ወረቀት ስጥ፤ ከዚያም በስብሰባ አዳራሻችን ውስጥ ምን ይከናወናል? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅ። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 11)