ከነሐሴ 26–መስከረም 1
ዕብራውያን 4-6
መዝሙር 5 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ወደ አምላክ እረፍት ለመግባት የተቻለህን ሁሉ አድርግ”፦ (10 ደቂቃ)
ዕብ 4:1, 4—የአምላክ የእረፍት ቀን ምን እንደሆነ እወቅ (w11 7/15 24 አን. 3-5)
ዕብ 4:6—ይሖዋን ታዘዝ (w11 7/15 25 አን. 6)
ዕብ 4:9-11—በራስ የመመራት መንፈስ እንዳይኖርህ ተጠንቀቅ (w11 7/15 27-28 አን. 16-17)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ዕብ 6:17, 18—በዚህ ጥቅስ ላይ የተገለጹት ‘ፈጽሞ የማይለወጡ ሁለት ነገሮች’ ምንድን ናቸው? (it-1 1139 አን. 2)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።
ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 6)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) lvs 228-229 አን. 7-8 (th ጥናት 12)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“የምታከናውኑት መልካም ሥራ አይረሳም”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ለቤቴል አገልግሎት ራስህን ማቅረብ ትችል ይሆን? የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 72
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 76 እና ጸሎት