ከነሐሴ 5-11
2 ጢሞቴዎስ 1-4
መዝሙር 150 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“አምላክ . . . የፍርሃት መንፈስ አልሰጠንም”፦ (10 ደቂቃ)
[የ2 ጢሞቴዎስ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]
2ጢሞ 1:7—ችግሮችን ‘በጤናማ አእምሮ’ ተጋፈጥ (w09 5/15 15 አን. 9)
2ጢሞ 1:8—በምሥራቹ አትፈር (w03 3/1 9 አን. 7)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
2ጢሞ 2:3, 4—‘በንግድ ሥራ እንዳንጠላለፍ’ የተቻለንን ማድረግ የምንችለው እንዴት ነው? (w17.07 10 አን. 13)
2ጢሞ 2:23—“ሞኝነትና አላዋቂነት ከሚንጸባረቅበት ክርክር” መራቅ የምንችልበት አንዱ መንገድ ምንድን ነው? (w14 7/15 14 አን. 10)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) 2ጢሞ 1:1-18 (th ጥናት 10)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
ለማንበብ እና ለማስተማር የተቻለህን ሁሉ ጥረት አድርግ፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ትምህርት አዘል ምሳሌዎች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ማስተማር ከተባለው ብሮሹር ላይ ጥናት 8ን ተወያዩበት።
ንግግር፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) w14 7/15 12-13 አን. 3-7—ጭብጥ፦ የይሖዋ አገልጋዮች ‘ከክፋት የሚርቁት’ እንዴት ነው? (th ጥናት 7)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ጊዜህን ይሖዋን ከሚወዱ ሰዎች ጋር አሳልፍ”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ከመጥፎ ጓደኛ ራቁ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 69
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 40 እና ጸሎት