በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የካቲት 22-28

ነህምያ 12-13

የካቲት 22-28
  • መዝሙር 106 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ብዙም ፍላጎት ላላሳየ ሰው የመታሰቢያ በዓሉን የመጋበዣ ወረቀት አበርክት።

  • መመሥከር፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ጥሩ ፍላጎት ላሳየ ሰው የመታሰቢያ በዓሉን የመጋበዣ ወረቀትና መጠበቂያ ግንብ አበርክት። ለቀጣዩ ተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት በተባለው መጽሐፍ ከገጽ 206-208 ላይ ያለውን ሐሳብ ተጠቅመህ ለአንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ስለ መታሰቢያ በዓል አብራራ። ተማሪው በበዓሉ ላይ እንዲገኝ የሚረዳው ጠቃሚ ሐሳቦችን አካፍለው።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 5

  • በክልላችሁ ውስጥ ያሉትን ሰዎች ሁሉ በመታሰቢያው በዓል ላይ እንዲገኙ ጋብዙ!”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ጉባኤው ክልሉን እንዴት ለመሸፈን እንዳሰበ ግለጽ። “ልንወስዳቸው የሚገቡ እርምጃዎች” የሚለውን ንዑስ ርዕስ ስትወያዩ ስለ መታሰቢያው በዓል የሚገልጸውን ቪዲዮ አጫውት። ሁሉም በዘመቻው ላይ እንዲካፈሉና ፈቃደኛ የሆኑ ሰዎችን ፍላጎት ለማሳደግ ጥረት እንዲያደርጉ አበረታታ። አንድ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ ia ምዕ. 5 አን. 1-13 (30 ደቂቃ)

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 147 እና ጸሎት