በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የአቀራረብ ናሙናዎች

የአቀራረብ ናሙናዎች

ንቁ!

ጥያቄ፦ የመጣሁት በቅርቡ የወጣውን የንቁ! መጽሔት ልሰጥዎት ነው። በገጽ 2 ላይ የሚገኘውን ይህን ጥያቄ ልብ ይበሉ። እርስዎስ ስለዚህ ጉዳይ ምን ይላሉ?

ጥቅስ፦ ምሳሌ 24:10

አበርክት፦ ይህ ርዕስ ከዚህ ሐሳብ ጋር የሚስማሙ ሌሎች መመሪያዎችንም ያብራራል።

ንቁ!

ጥያቄ፦ ጓደኛ የምናደርጋቸውን ሰዎች በጥንቃቄ መምረጣችን አስፈላጊ ነው ቢባል አይስማሙም?

ጥቅስ፦ ምሳሌ 13:20

አበርክት፦ ይህ ንቁ! መጽሔት ጥሩ ጓደኛ ለመምረጥ የሚረዱ አንዳንድ ጠቃሚ ሐሳቦችን ይዟል። [በገጽ 10 እና 11 ላይ የሚገኙትን ነጥቦች አጉላ።]

አምላክን ስማ

ጥያቄ፦ እንዲህ በመሰለ ዓለም ውስጥ የመኖር አጋጣሚ ቢያገኙ ደስ አይልዎትም? [ገጽ 2 እና 3ን አሳየውና መልስ እንዲሰጥ ዕድል ስጠው።]

ጥቅስ፦ ኤር 29:11

አበርክት፦ ይህ ብሮሹር አምላክን መስማት የምንችለው እንዴት እንደሆነና ለእኛ ያሰበልንን መልካም ነገሮች እንዴት ማግኘት እንደምንችል ያብራራል። [በገጽ 4 እና 5 ላይ ተወያዩ።]

የራስህን መግቢያ አዘጋጅ

ከላይ የተጠቀሱትን ምሳሌዎች እንደ ናሙና አድርገህ በመጠቀም በመስክ አገልግሎት ላይ የምትጠቀምበት የራስህን አቀራረብ አዘጋጅ።