የካቲት 13-19
ኢሳይያስ 52-57
መዝሙር 20 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ክርስቶስ ስለ እኛ መከራ ተቀብሏል”፦ (10 ደቂቃ)
ኢሳ 53:3-5—ሰዎች ንቀውታል፤ እንዲሁም ስለ በደላችን ደቅቋል (w09 1/15 26 አን. 3-5)
ኢሳ 53:7, 8—ለእኛ ሲል ሕይወቱን በፈቃደኝነት መሥዋዕት አድርጓል (w09 1/15 27 አን. 10)
ኢሳ 53:11, 12—በአምላክ ዘንድ እንደ ጻድቅ ሆነን መቆጠር የቻልነው ኢየሱስ እስከሞት ድረስ ታማኝ በመሆኑ ነው (w09 1/15 28 አን. 13)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ኢሳ 54:1—በዚህ ትንቢት ላይ የተጠቀሰችው “መሃን ሴት” ማን ናት? ‘ልጆቿስ’ እነማን ናቸው? (w06 3/15 11 አን. 2)
ኢሳ 57:15—ይሖዋ ‘የተሰበረ ልብ ካላቸውና ከተደቆሱት ጋር ይኖራል’ ሲባል ምን ማለት ነው? (w05 10/15 26 አን. 3)
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኢሳ 57:1-11
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) lf—ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) lf 30-31
—ለቀጣዩ ተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል። የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bh 15 አን. 16-17—የሚቻል ከሆነ አንድ አባት ለአካለ መጠን ያልደረሰ ልጁን (ሴትም ልትሆን ትችላለች) እንዲያስጠና አድርግ።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ልጆቻችሁ በፈጣሪ ላይ የማይናወጥ እምነት እንዲያዳብሩ እርዷቸው”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። እኩዮችህ ምን ይላሉ?—በአምላክ ማመን የተባለውን ቪዲዮ አጫውት (ቪዲዮው ወጣቶች በሚለው ሥር ይገኛል)።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 5 አን. 10-17 እና “ትልቅ እፎይታ” የሚለው ሣጥን
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 24 እና ጸሎት