የካቲት 27–መጋቢት 5
ኢሳይያስ 63-66
መዝሙር 145 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“አዲስ ሰማያትና አዲስ ምድር ታላቅ ደስታ ያስገኛሉ”፦ (10 ደቂቃ)
ኢሳ 65:17—“የቀድሞዎቹ ነገሮች አይታሰቡም” (ip-2 383 አን. 23)
ኢሳ 65:18, 19—ታላቅ ደስታ ይሆናል (ip-2 384 አን. 25)
ኢሳ 65:21-23—ሕይወት አርኪ ይሆናል፤ እንዲሁም ሰዎች ያለምንም ስጋት ተረጋግተው ይኖራሉ (w12 9/15 9 አን. 4-5)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ኢሳ 63:5—አምላክ የገዛ ቁጣው ድጋፍ የሆነለት እንዴት ነው? (w07 1/15 11 አን. 6)
ኢሳ 64:8—ይሖዋ ሸክላ ሠሪያችን እንደመሆኑ መጠን ይህን ሥልጣኑን የሚጠቀምበት እንዴት ነው? (w13 6/15 25 አን. 3-5)
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኢሳ 63:1-10
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኤፌ 5:33—እውነትን አስተምሩ።
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) 1ጢሞ 5:8፤ ቲቶ 2:4, 5—እውነትን አስተምሩ።
ንግግር፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኢሳ 66:23፤ w06 11/1 30-31 አን. 14-17—ጭብጥ፦ መሰብሰብ—ቋሚ የሆነው የአምልኮታችን ክፍል
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“በተስፋችሁ ደስ ይበላችሁ” (ኢሳ 65:17, 18፤ ሮም 12:12)፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። በተስፋው ደስ ይበላችሁ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት (ቪዲዮው መጽሐፍ ቅዱስ በሚለው ሥር ይገኛል)።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 6 አን. 1-7 እና “ክፍል 2
—የመንግሥቱ ስብከት ሥራ— ምሥራቹን በዓለም ዙሪያ ማሰራጨት” የሚለው ሣጥን ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 80 እና ጸሎት