በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የካቲት 6-12

ኢሳይያስ 47-51

የካቲት 6-12
  • መዝሙር 89 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • ይሖዋን መታዘዝ በረከት ያስገኛል”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ኢሳ 49:6—የመሲሑ ምድራዊ አገልግሎት ለእስራኤላውያን ብቻ የተወሰነ ሆኖ ሳለ “ለብሔራት ብርሃን” የሆነው እንዴት ነው? (w07 1/15 10 አን. 8)

    • ኢሳ 50:1—ይሖዋ እስራኤላውያንን “እናታችሁን በሰደድኳት ጊዜ የፍቺ የምሥክር ወረቀት ሰጥቻታለሁ?” በማለት የጠየቃቸው ለምንድን ነው? (it-1-E 643 አን. 4-5)

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኢሳ 51:12-23

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 135

  • ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት፦ (7 ደቂቃ) አማራጭ፦ በዓመት መጽሐፍ (እንግሊዝኛ) ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። (yb16 144-145) አድማጮች ምን ትምህርት እንዳገኙ ጠይቅ።

  • የይሖዋ ወዳጅ ሁን—ይሖዋን ታዘዝ፦ (8 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። የይሖዋ ወዳጅ ሁን—ይሖዋን ታዘዝ የተባለውን ቪዲዮ በማጫወት ክፍሉን ጀምር። (ቪዲዮው ልጆች በሚለው ሥር ይገኛል።) ከዚያም በሚከተሉት ጥያቄዎች ላይ ተወያዩ፦ ይሖዋን የምንታዘዝበት ዋነኛው ምክንያት ምንድን ነው? (ምሳሌ 27:11) ልጆች ይሖዋን መታዘዝ የሚችሉባቸው አንዳንድ መንገዶች የትኞቹ ናቸው? አዋቂዎች ይሖዋን መታዘዝ የሚችሉባቸው አንዳንድ መንገዶች የትኞቹ ናቸው?

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 5 አን. 1-9

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 68 እና ጸሎት