በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከየካቲት 12-18

ማቴዎስ 14–15

ከየካቲት 12-18
  • መዝሙር 93 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • በጥቂቶች ተጠቅሞ ብዙኃኑን መመገብ”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ማቴ 15:7-9—ግብዝነትን ማስወገድ ያለብን ለምንድን ነው? (“ግብዞች” ለጥናት የሚረዳ መረጃ—⁠ማቴ 15:7፣ nwtsty)

    • ማቴ 15:26—ኢየሱስ “ቡችሎች” የሚለውን አገላለጽ የተጠቀመው ምን ለማለት ፈልጎ ሊሆን ይችላል? (“የልጆችን . . . ለቡችሎች” ለጥናት የሚረዳ መረጃ—⁠ማቴ 15:26፣ nwtsty)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ማቴ 15:1-20

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም።

  • የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።

  • ንግግር፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) w15 9/15 16-17 አን. 14-17—ጭብጥ፦ እምነታችሁን ለማጠናከር በኢየሱስ ላይ ትኩረት አድርጉ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት