በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከየካቲት 19-25

ማቴዎስ 16–17

ከየካቲት 19-25
  • መዝሙር 45 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • የምታስቡት የማንን ሐሳብ ነው?”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ማቴ 16:18—ኢየሱስ የክርስቲያን ጉባኤን የገነባበት ዓለት ማን ነው? (“አንተ ጴጥሮስ ነህ፤ በዚህች ዓለት ላይ፣” “ጉባኤ” ለጥናት የሚረዳ መረጃ—⁠ማቴ 16:18፣ nwtsty)

    • ማቴ 16:19—ጴጥሮስ ከኢየሱስ የተቀበላቸው ‘የመንግሥተ ሰማያት ቁልፎች’ ምን ያመለክታሉ? (“የመንግሥተ ሰማያትን ቁልፎች” ለጥናት የሚረዳ መረጃ—⁠ማቴ 16:19፣ nwtsty)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ማቴ 16:1-20

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ።

  • የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም።

  • ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።

ክርስቲያናዊ ሕይወት