በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ማቴዎስ 16-17

የምታስቡት የማንን ሐሳብ ነው?

የምታስቡት የማንን ሐሳብ ነው?

16:21-23

  • ጴጥሮስ የተናገረው በቅን ልቦና ተነሳስቶ እንደሆነ ምንም ጥርጥር የለውም፤ ሆኖም ኢየሱስ የጴጥሮስን የተሳሳተ አስተሳሰብ ለማስተካከል ወዲያውኑ እርማት ሰጥቶታል

  • ኢየሱስ በዚህ ወቅት ስለ ራሱ ምቾት ማሰቡ ተገቢ እንዳልሆነ ተገንዝቦ ነበር። ሰይጣንም ቢሆን የሚፈልገው ኢየሱስ በዚህ ወሳኝ ወቅት እንዲዘናጋ ነበር

16:24

ኢየሱስ በአምላክ አስተሳሰብ መመራት ከፈለግን ማድረግ ያለብንን ሦስት ነገሮች ጠቅሷል። እያንዳንዱ እርምጃ ምን ማድረግን ይጠይቃል?

  • ራስን መካድ

  • የራስን የመከራ እንጨት መሸከም

  • ኢየሱስን ያለማቋረጥ መከተል