በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ክርስቲያናዊ ሕይወት

ስለ መንግሥቱ የሚገልጹ ምሳሌዎች ለእኛ ምን ትርጉም አላቸው?

ስለ መንግሥቱ የሚገልጹ ምሳሌዎች ለእኛ ምን ትርጉም አላቸው?

ኢየሱስ ቀላል በሆኑ ምሳሌዎች ተጠቅሞ ጥልቀት ያላቸውን መንፈሳዊ ትምህርቶች አስተምሯል። ይሁንና ኢየሱስ ያስተማራቸውን ትምህርቶች ለመረዳት ጥረት የሚያደርጉት ትሑቶች ብቻ ናቸው። (ማቴ 13:10-15) ስለ መንግሥቱ የሚገልጸውን እያንዳንዱን ምሳሌ በተመለከተ የሚከተሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክሩ፦ ከዚህ ምሳሌ ምን ጥቅም ማግኘት እችላለሁ? በሕይወቴ ላይ ምን ተጽዕኖ ሊያሳድር ይገባል?

መንግሥተ ሰማያት ከሚከተሉት ነገሮች ጋር ይመሳሰላል፦