የውይይት ናሙናዎች አጫውት የውይይት ናሙናዎች ●○○ መመሥከር ጥያቄ፦ የመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያዎች ጊዜ ያለፈባቸው ይመስልሃል? ጥቅስ፦ 2ጢሞ 3:16 ለቀጣዩ ጊዜ፦ መጽሐፍ ቅዱስ ከሳይንስ ጋር ይስማማል? ○●○ የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ ጥያቄ፦ መጽሐፍ ቅዱስ ከሳይንስ ጋር ይስማማል? ጥቅስ፦ ኢዮብ 26:7 ለቀጣዩ ጊዜ፦ መጽሐፍ ቅዱስ ጠቃሚ ምክር ይዟል? ○○● ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ ጥያቄ፦ መጽሐፍ ቅዱስ ጠቃሚ ምክር ይዟል? ጥቅስ፦ ምሳሌ 14:30 ለቀጣዩ ጊዜ፦ መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ወደፊቱ ጊዜ የተናገራቸው ነገሮች በትክክል ተፈጽመዋል? ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ የውይይት ናሙናዎች የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ ለየካቲት 2018 የተዘጋጁ የመስክ አገልግሎት የውይይት ናሙናዎች አማርኛ ለየካቲት 2018 የተዘጋጁ የመስክ አገልግሎት የውይይት ናሙናዎች https://assetsnffrgf-a.akamaihd.net/assets/ct/e781f8601f/images/syn_placeholder_sqr.png