የይሖዋን የፍጥረት ሥራ ማድነቅ፣ ስዊዘርላንድ

የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ የካቲት 2019

የውይይት ናሙናዎች

መጽሐፍ ቅዱስ በዛሬው ጊዜ ጠቃሚ ስለመሆኑ ለመወያየት የሚረዱ የውይይት ናሙናዎች።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ሕሊናችሁን ሁልጊዜ አሠልጥኑ

ሕሊናችንን በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓቶች ካሠለጠንነው አስተማማኝ መመሪያ ይሰጠናል።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

የአምላክን የማይታዩ ባሕርያት ታስተውላለህ?

በዙሪያችን ያሉትን የፍጥረት ሥራዎች የአምላክን ኃይል፣ ፍቅር፣ ጥበብና ፍትሕ አልፎ ተርፎም ልግስናውን ይገልጣሉ።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

“አምላክ . . . ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር አሳይቷል”

ስጦታ ለሆነው የቤዛው ዝግጅት አመስጋኝነታችንን መግለጽ የምንችለው እንዴት ነው?

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

‘በከፍተኛ ጉጉት እየተጠባበቅክ’ ነው?

‘የአምላክ ልጆች ለሚገለጡበት’ ጊዜ ዝግጁ መሆንህን ማሳየት የምትችለው እንዴት ነው?

ክርስቲያናዊ ሕይወት

ጸንታችሁ በጉጉት ተጠባበቁ

መከራ እየደረሰብንም እንኳ በጉጉት ለመጠባበቅ ምን ይረዳናል?

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

የወይራ ዛፉ ምሳሌ

የምሳሌያዊው የወይራ ዛፍ የተለያዩ ክፍሎች ምን ያመለክታሉ?

ክርስቲያናዊ ሕይወት

በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—እድገት የማያደርጉ የመጽሐፍ ቅዱስ ተማሪዎችን ማስጠናታችንን ማቆም

መጽሐፍ ቅዱስን የምናስጠናው ሰው ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ተገቢውን እድገት ካላደረገ ምን እርምጃ መውሰድ ይኖርብናል?