በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከየካቲት 18-24

ሮም 7-8

ከየካቲት 18-24
  • መዝሙር 27 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • ‘በከፍተኛ ጉጉት እየተጠባበቅክ’ ነው?”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ሮም 8:6—‘በሥጋዊ ነገሮች ላይ በማተኮር’ እና ‘በመንፈሳዊ ነገሮች ላይ በማተኮር’ መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው? (w17.06 3)

    • ሮም 8:26, 27—“ስሜታችንን በቃላት መግለጽ ተስኖን ስንቃትት” ይሖዋ ምን ያደርጋል? (w09 11/15 7 አን. 20)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሮም 7:13-25 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

ክርስቲያናዊ ሕይወት