ከየካቲት 25–መጋቢት 3
ሮም 9-11
መዝሙር 25 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“የወይራ ዛፉ ምሳሌ”፦ (10 ደቂቃ)
ሮም 11:16—በእርሻ ላይ የተተከለው የወይራ ዛፍ፣ አምላክ ከአብርሃም ቃል ኪዳን ጋር በተያያዘ ያለውን ዓላማ አፈጻጸም ያመለክታል (w11 5/15 23 አን. 13)
ሮም 11:17, 20, 21—በምሳሌያዊው የወይራ ዛፍ ላይ የተጣበቁት ቅቡዓን ክርስቲያኖች እምነታቸውን ጠብቀው መኖር አለባቸው (w11 5/15 24 አን. 15)
ሮም 11:25, 26—መንፈሳዊ እስራኤላውያን በሙሉ ‘ይድናሉ’ (w11 5/15 25 አን. 19)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ሮም 9:21-23—በታላቁ ሸክላ ሠሪ በይሖዋ ለመቀረጽ ፈቃደኞች መሆን ያለብን ለምንድን ነው? (w13 6/15 25 አን. 5)
ሮም 10:2—አምልኳችን በትክክለኛ እውቀት ላይ የተመሠረተ መሆን ያለበት ለምንድን ነው? (it-1-E 1260 አን. 2)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሮም 10:1-15 (th ጥናት 10)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።
ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 6)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ለሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ በተዘጋጀው የውይይት ናሙና ጀምር፤ ከዚያም ምን ያስተምረናል? በተባለው መጽሐፍ ተጠቅመህ ጥናት አስጀምር። (th ጥናት 9)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—እድገት የማያደርጉ የመጽሐፍ ቅዱስ ተማሪዎችን ማስጠናታችንን ማቆም”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 47
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 151 እና ጸሎት