በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የውይይት ናሙናዎች

የውይይት ናሙናዎች

●○○ መመሥከር

ጥያቄ፦ የመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያዎች ጊዜ ያለፈባቸው ይመስልሃል?

ጥቅስ፦ 2ጢሞ 3:16

ለቀጣዩ ጊዜ፦ መጽሐፍ ቅዱስ ከሳይንስ ጋር ይስማማል?

○●○ የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ

ጥያቄ፦ መጽሐፍ ቅዱስ ከሳይንስ ጋር ይስማማል?

ጥቅስ፦ ኢዮብ 26:7

ለቀጣዩ ጊዜ፦ መጽሐፍ ቅዱስ ጠቃሚ ምክር ይዟል?

○○● ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ

ጥያቄ፦ መጽሐፍ ቅዱስ ጠቃሚ ምክር ይዟል?

ጥቅስ፦ ምሳሌ 14:30

ለቀጣዩ ጊዜ፦ መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ወደፊቱ ጊዜ የተናገራቸው ነገሮች በትክክል ተፈጽመዋል?