በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ልጆቻችሁ ይሖዋን እንዲወዱ እርዷቸው

ልጆቻችሁ ይሖዋን እንዲወዱ እርዷቸው

ወላጆች፣ እነሱ ራሳቸው ለይሖዋ ያላቸውን ፍቅር ማሳደግ አለባቸው (ዘዳ 6:5w05 6/15 20 አን. 11)

ለልጆቻቸው ጥሩ ምሳሌ መሆን አለባቸው (ዘዳ 6:6w07 5/15 15-16)

ልጆቻቸውን አዘውትረው ስለ ይሖዋ ማስተማር አለባቸው (ዘዳ 6:7w05 6/15 21 አን. 14)

ልጆቻችሁ ለይሖዋና ለመሠረታዊ ሥርዓቶቹ ፍቅር እንዲያዳብሩ ለመርዳት ከቤተሰብ አምልኮ በተጨማሪ የትኞቹን አጋጣሚዎች መጠቀም ትችላላችሁ?