በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

“ከእነሱ ጋር በጋብቻ አትዛመድ”

“ከእነሱ ጋር በጋብቻ አትዛመድ”

ይሖዋ፣ እሱን ከሚያመልኩ ሰዎች ጋር ብቻ እንዲጋቡ እስራኤላውያንን አዟቸዋል (ዘዳ 7:3w12 7/1 29 አን. 2)

ይሖዋ፣ አገልጋዮቹን ለሐዘን ከሚዳርግና ስሜታቸውን ከሚጎዳ ነገር ሊጠብቃቸው ይፈልጋል (ዘዳ 7:4w15 3/15 30-31)

ይሖዋ ለትዳር ያለው አመለካከት አልተለወጠም (1ቆሮ 7:39፤ 2ቆሮ 6:14w15 8/15 26 አን. 12)

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘“በጌታ ብቻ” ስለ ማግባት የተሰጠው ትእዛዝ የሚጠቅመኝ እንዴት ነው?’