በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

“አምላክህ ይሖዋ ከአንተ የሚፈልገው ምንድን ነው?”

“አምላክህ ይሖዋ ከአንተ የሚፈልገው ምንድን ነው?”

ይሖዋን ለእሱ ባላችሁ ጥልቅ አክብሮትና ፍቅር ተነሳስታችሁ ታዘዙት (ዘዳ 10:12w09 10/1 10 አን. 3-4)

ታዛዥነት በረከት ያስገኛል (ዘዳ 10:13w09 10/1 10 አን. 6)

ይሖዋ ወደ እሱ እንድንቀርብ ይፈልጋል (ዘዳ 10:15cl 16 አን. 2)

ይሖዋ እንድንታዘዘው አያስገድደንም። ከዚህ ይልቅ “ከልብ” ተነሳስተን እንድንወደውና እንድንታዘዘው ይፈልጋል። (ሮም 6:17) ይሖዋን ለማገልገል የሚመርጡ ሁሉ፣ ከሁሉ የተሻለ ሕይወት ይኖራቸዋል።