ከሰኔ 7-13
ዘዳግም 3–4
መዝሙር 98 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“የይሖዋ ሕጎች ጥበብ የሚንጸባረቅባቸውና ፍትሐዊ ናቸው”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
ዘዳ 4:23—ምስል መሥራት የተከለከለበት ዓላማ ምንድን ነው? (w04 9/15 25 አን. 3)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
“በአገልግሎት የምታገኙትን ደስታ አሳድጉ—በግለት ማስተማር”፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ደቀ መዛሙርት የማድረጉ ሥራ የሚያስገኘውን ደስታ አጣጥሙ—ክህሎታችሁን አሻሽሉ—በግለት ማስተማር የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) fg ትምህርት 5 አን. 1-2 (th ጥናት 11)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (15 ደቂቃ)
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 9 አን. 18-26፣ ሣጥኖች 9ሀ እና 9ለ
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 110 እና ጸሎት