በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

የይሖዋ ሕጎች ጥበብ የሚንጸባረቅባቸውና ፍትሐዊ ናቸው

የይሖዋ ሕጎች ጥበብ የሚንጸባረቅባቸውና ፍትሐዊ ናቸው

የአምላክን ሕጎች ስንታዘዝ ጥበብና ማስተዋል እንዳለን እናሳያለን (ዘዳ 4:6it-2 1140 አን. 5)

ብዙዎች ምግባራችንን በማየት የአምላክን ሕጎች መታዘዝ የጥበብ እርምጃ እንደሆነ ይገነዘባሉ (ዘዳ 4:6w99 11/1 20 አን. 6-7)

የይሖዋ ሕዝቦች የሚመሩት ሕይወት ሌሎች ሰዎች ከሚመሩት ሕይወት እጅግ የላቀ ነው (ዘዳ 4:7, 8w07 8/1 29 አን. 13)

የይሖዋ አገልጋዮች ሕይወታቸውን በአምላክ ሕጎችና መሠረታዊ ሥርዓቶች ስለሚመሩ መልካም ምግባር ያሳያሉ፤ ብዙ ሰዎች ይህን ማየታቸው ወደ አምላክ ድርጅት እንዲሳቡ አድርጓቸዋል።

ጥበብ የሚንጸባረቅባቸውን የይሖዋ መመሪያዎች በመከተልህ ምን በረከቶች አግኝተሃል?