በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከግንቦት 10-16

ዘኁልቁ 30–31

ከግንቦት 10-16

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • ስእለታችሁን ፈጽሙ”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘኁ 30:10-12—ሐና ሳሙኤልን ለይሖዋ አገልግሎት ለመስጠት የገባችውን ስእለት ሕልቃና ተቀብሎታል? ይህን እንዴት እናውቃለን? (1ሳሙ 1:11it-2 28 አን. 1)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ዘኁ 30:1-16 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 5

  • ከፍጥረት ጽናትን ተማሩ፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም በቪዲዮው ላይ ስለሚታየው ስለ እያንዳንዱ ተክልና እንስሳ የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ። ከዚህ የፍጥረት ሥራ ስለ ጽናት ምን ትምህርት እናገኛለን? እኛም በክርስትና ሕይወታችን ተመሳሳይ ጽናት ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው?

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 8 አን. 16-22

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 4 እና ጸሎት