ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
ስእለታችሁን ፈጽሙ
እስራኤላውያን ስእለት የሚሳሉት በፈቃደኝነት ቢሆንም አንዴ ከተሳሉ ስእለቱን የመፈጸም ግዴታ አለባቸው (ዘኁ 30:2፤ it-2 1162)
ስእለቱ፣ ሕጉ ከማይከለክላቸው ነገሮች መታቀብንም ሊጨምር ይችላል (ዘኁ 30:3, 4፤ it-2 1162)
በዛሬው ጊዜ ይሖዋ፣ አገልጋዮቹ የሚሳሉትን ስእለት የሚመለከተው በግለሰብ ደረጃ ነው (ዘኁ 30:6-9፤ w04 8/1 27 አን. 4)
በዛሬው ጊዜ አንድ ክርስቲያን ከሚሳላቸው ስእለቶች ሁሉ ትልቅ ቦታ የሚሰጣቸው ሁለት ናቸው፤ እነሱም ራሱን ሲወስንና የጋብቻ ቃለ መሐላ ሲፈጽም የሚሳላቸው ስእለቶች ናቸው።
ራስህን እንዲህ እያልክ ጠይቅ፦ ‘ስእለቴን እየፈጸምኩ ነው?’