በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

“የምድሪቱን ነዋሪዎች በሙሉ ከፊታችሁ አባሯቸው”

“የምድሪቱን ነዋሪዎች በሙሉ ከፊታችሁ አባሯቸው”

ይሖዋ፣ ሕዝቡ ለእሱ በሚያቀርቡት አምልኮ ረገድ መሰናክል የሚሆንባቸውን ማንኛውም ነገር ከተስፋይቱ ምድር እንዲያስወግዱ አዟቸው ነበር (ዘኁ 33:52w10 8/1 23)

ይሖዋ፣ ምድሪቱን ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር የሚወስዱትን ቆራጥ እርምጃ እንደሚባርክ ነግሯቸው ነበር (ዘኁ 33:53)

እስራኤላውያን ጠላቶቻቸውን ከምድሪቱ ሙሉ በሙሉ አለማባረራቸው ለችግር እንደሚዳርጋቸው ተነግሯቸዋል (ዘኁ 33:55, 56w08 2/15 27 አን. 5-6፤ it-1 404 አን. 2)

ይሖዋን ማስደሰት ከፈለግን በሥነ ምግባርም ሆነ በመንፈሳዊ እንድንበከል የሚያደርጉ ልማዶችን ሙሉ በሙሉ ማስወገድ አለብን። (ያዕ 1:21) ይሖዋ፣ የኃጢአት ዝንባሌያችንን እንድንዋጋና በካይ የሆነውን የዓለም ተጽዕኖ እንድንቋቋም ኃይል ይሰጠናል።